የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ኢንስቲትዩት መረጃዎችንና ምላሽ ስራን የሚያስተባብሩ ማዕከላትን በማቋቋም የወባ ስርጭትን ለመቀነስ እየሰራ መሆኑን ገለጸ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ኢንስቲትዩት መረጃዎችንና ምላሽ ስራን የሚያስተባብሩ ማዕከላትን በማቋቋም የወባ ስርጭትን ለመቀነስ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ከሚዲያዎች ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት ኢንስቲትዩቱ መረጃዎችንና ምላሽ ስራን የሚያስተባብር ማዕከላትን በማቋቋም የወባ ስርጭትን ለመቀነስ እየሰራ ነው። ማዕከላት በክልሉ ሰባቱም ክላስተሮች መቋቋማቸውን በመግለጽ ወባን ጨምሮ ሌሎችም ወረርሽኞችን ጭምር መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ሀሳብ…
Read more