እየተባባሰ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በትኩረት ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባ የሚቶ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ከድር መሀመድ አሳሰቡ!
ጥቅምት 07/2017 ስልጤ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን በሰልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ የወባ በሽታ አጭር ጊዜ ውስጥ ለመግታት የሚያስችል ወረዳዊ የንቅናቄ መድረክ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተካሄደ። የሚቶ ወረዳ ዋና አስተዳደር አቶ ከድር መሀመድ እንደገለፁት የወባ በሽታ መከላከል ስራዎች በተገቢው እንዲከናወን ህብረተሰቡን ያሳተፈ ንቅናቄ ስራዎች እንዲከናወን አሳስበዋል። ዋና አሰተዳዳሪው በሽታው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ በሁሉም ቀበሌያት ከወትሮው…
Read more