Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Blog

CERPHI

በጤናው ዘርፍ መሻሻል እንዲመጣ የጥናትና ምርም ስራዎች ሚናቸው ከፍተኛ እንደሆነ ተገለፀ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 ዕቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ እና የ2018 ቀጣይ አቅጣጫዎች መድረክ በወራቤ ከተማ ተካሂዷል። ሐምሌ 8/2017 ሀላባ ቲቪ —————————- በመድረኩ ላይ ለዕለቱ የተዘጋጀ ሰነድና የአፈጻጸም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን ከመድረኩ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ምላሽና ማብራሪያውን የሰጡት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙዔል ዳርጌ በክልሉ የወባና ኮሌራ ወረርሽኝን የመቆጣጠር ልምድ እየዳበረ መምጣቱን አስታውሰው…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመታዊ ጉባኤውን በወራቤ ከተማ እያካሄደ ነው።

(ሆሳዕና፣ ሀምሌ 8/2017)፤ ኢንስቲትዩቱ በመድረኩ የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የበጀት አመቱ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ይገኛል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እንዳሉት በተጠናቀቀው በጀት አመት አምስት የጤና ልማት ግቦችን ለማሳካት በትኩረት መሠራቱን አንስተዋል። ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት ሽፋንን ማፍጠን፣ የህብረተሰቡን የጤና ሁኔታን ማሻሻል፣ ህብረተሰቡን ከድንገተኛ አደጋ መጠበቅ፣ የጤና…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በምስራቅ ጉራጌ ዞን በህብረተሰብ ተሳትፎ ግንባታው የተጠናቀቀውን ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ መርቆ ስራ አስጀመረ::

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በምስራቅ ጉራጌ ዞን በህብረተሰብ ተሳትፎና በክልሉ መንግስት ገንዘብ ወጪ የተገነባውን የንቡር ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ ስራ አስጀመረ። ለሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ ግንባታው የአካባቢው ህዝብና የክልሉ መንግስት ከ13ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማድረጋቸው ተገልጿል። የጤና ተቋሙን መርቀው ስራ ያስጀመሩት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የብልጽግና መንግስት…
Read more

የወባ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሁሉም አካላት ርብርብ እንደሚያስፈልግ በEOC ግምገማ ላይ ተገለፀ::

በ27ተኛ ሳምንት 7ሺህ 77ሰዎች የወባ ምርመራ ከተደረገላቸዉ መካከል 1 ሺህ 6መቶ 58 ሰዎች በወባ ሲያዙ የ10 ሰዎች ተኝተው ታክመዋል፡፡ በዞኑ ያለው የወባ መገኘት ምጣኔ 23 በመቶሲሆን ፕላዝሞዲየም ፋልሲፈረም 754(46%)፣ፕላዝሞዲየም ቫይቫክስ 885(54%) መሆኑን መረጃዎች ያመላክታሉ። በሳምንቱ በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው መዋቅሮችአለም ገቢያ 269፣ ዳሎቻ ከተማ 206 ፣ ሳንኩራ ወረዳ 189 ፣ ምስራቅስልጢ ወረዳ 171 ፣ሁልባራግ ወረዳ 161…
Read more

ለጤናው ዘርፍ ዘላቂ የፋይናንስ አቅም መፍጠር ይገባል፡-ጤና ሚኒስቴር::

ለጤናው ዘርፍ ዘላቂ የፋይናንስ አቅም መፍጠር ይገባል፡-ጤና ሚኒስቴር ********** በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚደረጉ ድጋፎች በመቀነሳቸው፣ ለጤናው ዘርፍ የሚውል ዘላቂ የፋይናንስ አቅም መፍጠር እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በራስ አቅም ለጤናው ዘርፍ ዘላቂ የፋይናንስ አቅምን ማጠናከር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ የሚመክር ዓውደጥናት ተካሂዷል። በመድረኩ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚደረጉ ድጋፎች መቀነሳቸውን ያነሱት የጤና ሚኒስትር ድኤታ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ፤ ለዚህ…
Read more

የከምባታ ዞን ጤና መምሪያ የድንገተኛ አደጋዎች ኦፕሬሽን ማዕከል (EOC) ሳምንታዊ ግምገማ አካሄደ::

የከምባታ ዞን ጤና መምሪያ የድንገተኛ አደጋዎች ኦፕሬሽን ማዕከል (EOC) ሳምንታዊ ግምገማ አካሄደ ************** ሀምሌ 3/2017 ዓ.ም የከምባታ ዞን ጤና መምሪያ የድንገተኛ አደጋዎች ኦፕሬሽን ማዕከል (EOC) ለህብረተሰቡ ጤና ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ የጤናና ጤና ነክ ክስተቶች ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ዙሪያ ሳምንታዊ ግምገማ አካሂዷል። በመድረኩ የክረምት መግቢያን ተከትሎ የሚስተዋለው የአየር ሁኔታ ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር በመሆኑ…
Read more

የቴክኖሎጂ አሰራር ስርዓትን በመከተል ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ተጋላጭነት ስጋትን ለማስቀረት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ ፡፡

ሶስተኛው ዙር የክልሉ ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የ2018 በጀት ዓመት የድንገተኛ ጤና አደጋዎች የተጋላጭነት ስጋት ልየታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለሀዲያ ዞን ሁሉም ወረዳዎች ለተውጣጡ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች አስተዳደር አስተባባሪዎች ስልጠና በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። የክልሉ ጤና ቢሮ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ለገሰ ጴጥሮ ባስተላለፉት መልዕክት በቴክኖሎጂ የታገዘ የህብረተሰብ…
Read more

በበጀት ዓመቱ በክልሉ ጥራቱን የጠበቀ የመድሀኒት እና የህክምና መሳሪያዎችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የተሰራው ስራ ውጤታማ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ ፡፡

በበጀት ዓመቱ በክልሉ ጥራቱን የጠበቀ የመድሀኒት እና የህክምና መሳሪያዎችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የተሰራው ስራ ውጤታማ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመድኃኒት እና ህክምና መሳሪያዎች ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት ተግባራት አፈፃፀም ዓመታዊ የምክክር መድረክ በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ። የአፈጻጸም መድረኩን በንግግር የከፈተቱት የጤና ቢሮ ምክትል ሀላፊና የህክምና አገልግሎቶች…
Read more

በተቀናጀ ጤና ዘመቻ በተሰሩ ሥራዎች የሚታይ ለውጥ መመዝገቡን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።

ቢሮው በበጀት ዓመቱ በተቀናጀ ዘመቻ የተከናወኑ ተግባሮች ግምገማና እውቅና የመስጠት መድረክ በሆሳዕና ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ እንዳሉት፦ በተቀናጀ ጤና ዘመቻ በተሰሩ ሥራዎች የሚታይ ለውጥ ተመዝግቧል። አቶ አሸናፊ፦ በበጀት ዓመቱ በተለያዩ ምክንያቶች ያልተከተቡ ህጻናትን በመለየት በቂ የክትባት አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ ተደርጓል። በዚህ ሂደት 2…
Read more

በጤናው ዘርፍ ጥራትና ደህንነት በማረጋገጥ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

(ሆሳዕና፣ሰኔ 27/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አመታዊ ስራ አፈጻጸም ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በወራቤ ከተማ እየተካሔደ ነው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካ አለሙ እንደገለጹት የጤና ቁጥጥር ስራ ዋነኛ አላማ ህብረተሰቡ በጤናው መስክ የሚያገኛቸው…
Read more