ጤና ሚኒስቴር እና አፍሪካ ሲዲሲ በመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤ እና በእናቶችና የተዋልዶ ጤና ዙሪያ የጤና መረጃ ኢንተለጀንስ ለመስራት መክረዋል
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሳህሬላ አብዱላሂ ከአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) የተውጣጡ ተወካዮች ጋር በመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤ፥በጾታዊና ተዋልዶ ጤና (SRH) እንዲሁም በእናቶች ጤና ላይ ያተኮረ የጤና መረጃ ኢንተለጀንስ ስርዓትን ለማጠናከር ውይይት አድርገዋል። ስብሰባው ዲጂታል የጤና በማሻሻል እና ብሔራዊ የጤና መረጃ ስርዓቶችን ከአህጉራዊ የጤና መረጃ ማዕቀፎች ጋር በማጣጣም ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ተሳታፊዎች በሀገርም…
Read more
