የሞለኪውላር ክትትል ተነሳሽነት ወባን በተሻለ ሁኔታ ለመዋጋት ጥቅም ላይ የሚውል ተጨባጭ ማስረጃዎችን አስገኝቷል::
የአፍሪካ ቀንድ የወባ ሞለኪውላር ክትትል ዓመታዊ የግምገማ ስብሰባ ተካሂዷል፣ በስብሰባው ከተለያዩ ሃገራት የተውጣጡ ሳይንቲስቶችን እና አጋሮችን በማሰባሰብ የምርምር ግኝቶችን ገምግሟል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንዳሉት የሞለኪውላር ክትትል ተነሳሽነት ወባን በተሻለ ሁኔታ ለመዋጋት ጥቅም ላይ የሚውል ተጨባጭ ማስረጃዎችን አስገኝቷል። በአመቱ በአንዳንድ አገሮች የወባ በሽታ የጨመረ ቢሆንም፣ በተሰራዉ የተቀናጀ ስራ ዉጤትም መገኘቱን ተናግረዋል። ዶ/ር መቅደስ የወባ…
Read more
