መከላከል በምንችላቸው ምክንያቶች የሚከሰቱ የእናቶችና የህፃናትን ሞት ለመግታት ቅንጅታዊ አሰራር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡
መከላከል በምንችላቸው ምክንያቶች የሚከሰቱ የእናቶችና የህፃናትን ሞት ለመግታት ቅንጅታዊ አሰራር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡ እንደ ሀገር የእናቶችና ህፃናትን ሞት በመቀነስ ረገድ በተሰሩ ቅንጅታዊ ስራዎች አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸው የሚታወቅ ቢሆንም ዛሬም መከላከል በምንችላቸው ምክንያቶች የእናቶችና ህፃናት ሞት እንደሚከሰት በዛሬው ዕለት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የእናቶችና የህፃናትን የሞት መንስኤ እንዲያጠኑ በተለያዩ ሆስፒታሎች ባሰማራቸው የዘርፉ ባለሙያዎች የቀረቡ ግኝቶች…
Read more