የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር እንዲሁም ሳምንታዊ የጤና አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ስራዎች ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ማካሄዱን የማ/ኢት/ክ/መ/ጤና ቢሮ ገለጸ።
የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር እንዲሁም ሳምንታዊ የጤና አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ስራዎች ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ማካሄዱን የማ/ኢት/ክ/መ/ጤና ቢሮ ገለጸ። የክልሉ ጤና ቢሮ እና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማናጅመንት አካላት እና ባለሙያዎች በተገኙበት የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን አስመልክቶ በቀጥታ በበይነ መረብ ከዞን ጤና መምሪያ ሀላፊዎች፣ ከልዩ ወረዳ ጤ/ጽ/ቤት ሀላፊዎች እንዲሁም ባለሙያዎች ጋር…
Read more