የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት የሃገር ውስጥ የህክምና ግብአት ምርት እና ኢኖቬሽን አውደ-ርእይ ተከፈተ
በሃገራችን የመጀመሪያ የሆነው የሃገር ውስጥ የህክምና ግብአት እና ምርቶች ኢኖቬሽን አውደ-ርእይ “ጤናችን በምርታችን” በሚል መሪ ቃል መካሄድ ጀምሯል፡፡ በግርብናው ዘርፍ የተገኘውን የሃገር ውስጥ ምርት የማሳደግ ስኬት የህክምና ግብአት እና ምርትንም በማሳደግ ይደገማል ያሉት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ የሃገር ውስጥ የህክምና ምርቶችን ማሳደግ አስፈላጊነትን በተመለከተም የኮቪድ ወረርሽኝ በተከሰተበት ወቅት ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ሃገራት ክትባትንና ሌሎች ግብኣቶችን ማግኘት…
Read more