የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የጋራ ውይይት በየም ዞን ሳጃ ከተማ እያደረገ ይገኛል
የቢሮው ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በበኩላቸው የዕለቱ ግምገማ ትኩረት የሚያደርገው የመጀመሪያ ዙር ጂኤስሲ እና የ2017 ሩብ አመት አፈጻጸም ሆኖ የትኩረት አቅጣጫው መሆን ያለበት በፌደራል ደረጃ በተቀመጠው የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሀድ እምርታ ማምጣት ነው ብለዋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጠው ፈጣንና ዘላቂ የልማት ግብ የሚያጠነጥነው የእናቶች እና ህጻናት ተግባራት ላይ፣ የወባ ወረርሽኝ እና በሌሎች የጤና ጉዳዮች…
Read more