የጤናማ እናትነት ወርን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ
የጤናማ እናትነት ወርን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክ/መ/ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ጋዜጣዊ የሰጡ ሲሆን በሀገራችንና በክልላችን ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው የጤናማ እናትነት ወር “ጥራቱን የጠበቀ የምጥና የወሊድ እንክብካቤ ለሁሉም እናት፣ ለጤናማ እናትነት” በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር ገልጸዋል። የጤናማ እናትነት ጉዳይ ልዩ ትኩረት ያለዉ እንደሆነ የተናገሩት አቶ ሳሙኤል በአገራችን ብሎም በክልላችን ባለፉት አመታት…
Read more
