በክልሉ ጤና ቢሮ በሁሉም ዘርፎች ውጤታማ ስራዎች መከናወኑን የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ፡፡
ይህ የተገለጸው የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ጤና ቢሮ ማኔጅመንት የቢሮ የሰባት ወራት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ ላይ ነው ፡፡ ቢሮው በሰባት ወራቱ የህብረተሰቡ ጤና የሚያሻሽሉ የበሽታ መከላከል ፣ ወረርሽኞችን የመቆጣጠር እና መደበኛ የጤና ስራዎችን ጨምሮ ተጨማሪ ደራሽ የጤና ስራዎች አፈጻጸም ገምግሟል ፡፡ የህክምና አገልግሎት ጥራት ፣ ሽፋን ፣ ፍትሃዊነት ለማረጋገጥ የተሰሩ ስራዎች በዝርዝር ታይቷል ፡፡ በሰባት ወር…
Read more
