ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጤና ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እና በሩሲያ የሸማቾች መብት ጥበቃ እና የሰብአዊ ደህንነት ክትትል አገልግሎት የመግባቢያ ስምምነቱ ተፈርሟል። ፊርማው የተካሄደው ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያ-አፍሪካ ለድንገተኛ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖች ልምምድ እና አውደ-ጥናት መርሃ-ግብር ጎንዮሽ ሲሆን፤ በጤና ድንገተኛ አደጋዎች ላይ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ኢትዮጵያን ወክለው፣ የሩስያ…
Read more