የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማሕበረሰብ ጤና አደጋ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ።
የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማሕበረሰብ ጤና አደጋ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እና የአደጋ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከሉ ኢንሲደንት ማናጀር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደገለጹት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የድንገተኛ ጤና አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል (Emergency Operation…
Read more