ክልሉ ከፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተረከባቸውን 15 አምቡላንሶች ለዞኖችና ልዩ ወረዳዎች አስረከበ::
ክልሉ ከፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተረከባቸውን 15 አምቡላንሶች ለዞኖችና ልዩ ወረዳዎች አስረከበ (ሆሳዕና፦ ጥር 5/2017) የጤናውን ስርዓት የሚያፋጥኑ አምቡላንሶችን ለዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ማስረከቡን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ በርክብክብ ወቅት ንግግር ያደረጉት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ አምቡላንሶቹ የእናቶችንና ሕፃናትን ሞት ከመቀነስ ረገድ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል። ዞኖችና ልዩ…
Read more