በነሀሴ ወር በረዶ የቀላቀለና ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት አስታወቀ። ኢኒስቲትዩቱ እ.ኤ.አ ከኦገስት 1 እስከ 31/2025 የሚኖረውን የአየር ጠባይ አዝማሚያ በላከው መግለጫ አስታውቋል። በነሃሴ ወር ከሚጠናከሩት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ጋር ተያይዞ በተለይም በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ የሃገሪቱ ቦታዎች ላይ ከመካከለኛ እስከ ከባድ መጠን ያለው…
Read more
በኢትዮጵያ የመቀንጨር ተጋላጭነትን ለመቀነስ የምግብ ሥርዓት ፍኖተ ካርታ በማስቀመጥ በቁርጠኝነት እየሰራች ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ተናገሩ። በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓት ትግበራ ለወጣቶች፣ ለሕፃናት በተለይ ለታዳጊዎች ጉልህ ሚና አለው ያሉት ሚኒስትሯ፤ የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን በማስተባበር እየተሰራበት እንደሚገኝ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ የሰቆጣ ቃልኪዳንን በማስቀመጥ ወደ ተግባር መግባቷን አንስተዋል። ባለፉት አራት ዓመታት መቀንጨርን…
Read more
የማዕከላዋ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል(Public health EOC) ግምገማ በዛሬው ዕለት አካሂዷል ። ሳምንታዊ የበሽታዎች ቅኝትና የምላሽ ስራዎች ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም በትኩረት ከተነሱ ነጥቦች፤ወባን ጨምሮ ሳምንታዊ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፤ተግባራት አፈጻጸም በዝርዝር የተገመገመ ሰሆን፤ የመፍትሔ አቅጣጫና የድርጊት መርሐግብር ተቀምጧል። በተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ በሆኑ…
Read more
ሁለተኛዉ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓተ ጉባዔ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ መካሄዱ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለዉ የገለጹት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በ ጉባዔው ከሌሎች ሀገሮች የምንማርበት እና እኛም ደግሞ ወደ ተግባር የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ነዉ ብለዋል። በፈረንጆቹ 2021 በተደረገው የመጀመሪያው ጉባዔ ላይ ተሳታፊ የነበረችው ኢትዮጵያ፤ የምግብ ሥርዓት ጉዳይን በዕቅድ ውስጥ በማስገባት ልትተገብራቸው ቃል ከገባችባቸው ጉዳዮች መካከል…
Read more