Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Author: admin

Ato Leggese and Alemayehu

የማ/ኢ/ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የHIV ቅኝት እና ምላሽ ተግባራት የ6 ወር አፈፃፀም ግምገማ ተደርጓል።

የማ/ኢ/ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የHIV ቅኝት እና ምላሽ ተግባራት የ6 ወር አፈፃፀም ግምገማ ተደርጓል። ጥር 9/2017 ዓ.ም የማ/ኢ/ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የHIV ቅኝት እና ምላሽ ተግባራት የ6 ወር አፈፃፀም ግምገማ ተደርጓል። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይይሬክተር አቶ ለገሰ ጴጥሮስ ባስተላለፉት መልዕክት የHIV AIDS በሽታን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንፃር ጠንካራ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም እንደ…
Read more

Ato Mamush Hussein and Ato Samuel Darge

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል::

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል ኢንስቲትዩቱ የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ተግባራት ላይ የማኔጅመንት አካላት እና የዘርፉ ሰራተኞች በተገኙበት የተገመገመ ሲሆን ቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። የማ/ኢት/ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የህብረተሰቡን የጤና ተጠቃሚነት…
Read more

ክልሉ ከፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተረከባቸውን 15 አምቡላንሶች ለዞኖችና ልዩ ወረዳዎች አስረከበ::

ክልሉ ከፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተረከባቸውን 15 አምቡላንሶች ለዞኖችና ልዩ ወረዳዎች አስረከበ (ሆሳዕና፦ ጥር 5/2017) የጤናውን ስርዓት የሚያፋጥኑ አምቡላንሶችን ለዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ማስረከቡን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ በርክብክብ ወቅት ንግግር ያደረጉት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ አምቡላንሶቹ የእናቶችንና ሕፃናትን ሞት ከመቀነስ ረገድ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል። ዞኖችና ልዩ…
Read more

“ውሃ ያቆሩ ቦታዎችን በማፋሰስና በማድረቅ ፣ የአጎበር አጠቃቀምን እና የኬሚካል ርጭትን በማጠናከር የወባ በሽታን ልንከላከልና ልንቆጣጠር ይገባል”

ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ -የጤና ሚኒስትር ሚኒስትር ዲኤታ የጤና ሚኒስትር ሚንኒስትር ዴዔታ ክብርት ወይዘሮ ፍሬሕይወት አበበ በማረቆ ልዩ ወረዳ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር እንደገለጹት የሱፐርቪዥኑ ዋነኛው ዓለማ በልዩ ወረዳው ከዚህ በፊት የወባ በሽታ ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተደረጉ ያሉ ተግባራትና በበሽታው ተይዘው ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ታካሚዎች የሚሰጠውን ህክምና ቀልጣፋና ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችል ድጋፍና ክትትል መሆኑን ገልጸው የወባ በሽታ በተከሰተባቸው ቦታዎች…
Read more

በክልሉ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት የተከሰቱ ወረርሽኞችን መከላከልና መቆጣጠር መቻሉ ተገለፀ።

በክልሉ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት የተከሰቱ ወረርሽኞችን መከላከልና መቆጣጠር መቻሉ ተገለፀ። ሆሳዕና ህዳር 25/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ጤና ቢሮ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት የ5 ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በወራቤ ከተማ ተካሂዷል። የቢሮው የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደገለፁት በድንገተኛ አደጋዎች በወረርሽኝ መልክ የሚከሰቱ በሽታዎችን…
Read more

የማ/ኢት/ክ/ሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል በሳምንታዊ እና ወቅታዊ የጤና ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል።

ማስተባበርያ ማዕከሉ እንደ አዲስ ባደራጀው EOC የወባ መከላከልና መቆጣጠር ተግባራት ያለበት ሁኔታ፣ የምግብ እጥረት፣ እንዲሁም በሌሎች የጤና ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል። የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በተከናወኑ ተግባራት ዙርያ ውጤታማ ስራዎች መስራታችው እና ተጨባጭ ውጤት መገኝቱ፣ለዚህም የጤና ተቋማት ለወባ ህክምና ዝግጁ መደርጋችው፣የቤት ለቤት ቅኝት፣አሰሳ እና የታመሙ ሰዎችን ቶሎ ህክምና እንዲያገኙ መደርጉ እና መሻሻሎች መታየታቸው ከባለፈው ሳምንት…
Read more

የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ አሰጣጥ ማሳላጫ ማዕከል መጎልበት በጤናው ሴክተር የማይንገራገጭ ስርዓት ለመገምባት ወሳኝ ነው አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የማ/ኢት/ክ/መ/ጤና ቢሮ ኃላፊ

የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ አሰጣጥ ማሳላጫ ማዕከል መጎልበት በጤናው ሴክተር የማይንገራገጭ ስርዓት ለመገምባት ወሳኝ ነው አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የማ/ኢት/ክ/መ/ጤና ቢሮ ኃላፊ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ አሰጣጥ ማሳላጫ ማዕከል ሳምንታዊ የአፈጻጸም ግምገማ ከዞንና ከልዩ ወረዳዎች ጋር በበይነ መረብ አካሂዷል። በሳምንቱ 64,307 ሰዎች የወባ በሽታ ምርመራ ማድረጋቸውንና 21,158 ሰዎች የወባ በሽታ ተገኘቶባቸው ህክምና ማግኘታቸውን የቀረበው ሪፖርት ያስረዳል።…
Read more

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ከ165 ሚሊየን በላይ ብር ወጪ የተደረገበት የቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ከ165 ሚሊየን በላይ ብር ወጪ የተደረገበት የቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ በምረቃ ስነ ስርዓቱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፍቃዱ፣የስራና ክህሎት…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የጋራ ውይይት በየም ዞን ሳጃ ከተማ እያደረገ ይገኛል

የቢሮው ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ በበኩላቸው የዕለቱ ግምገማ ትኩረት የሚያደርገው የመጀመሪያ ዙር ጂኤስሲ እና የ2017 ሩብ አመት አፈጻጸም ሆኖ የትኩረት አቅጣጫው መሆን ያለበት በፌደራል ደረጃ በተቀመጠው የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሀድ እምርታ ማምጣት ነው ብለዋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጠው ፈጣንና ዘላቂ የልማት ግብ የሚያጠነጥነው የእናቶች እና ህጻናት ተግባራት ላይ፣ የወባ ወረርሽኝ እና በሌሎች የጤና ጉዳዮች…
Read more

የጤናውን ሴክተር ተግባር በጥራት እና በፍታሀዊነት ተደራሽ ለማድረግ አጋር ድርጅቶች የሚያደርጉት ድጋፍ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለጸ።

የጤናውን ሴክተር ተግባር በጥራት እና በፍታሀዊነት ተደራሽ ለማድረግ አጋር ድርጅቶች የሚያደርጉት ድጋፍ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለጸ። አጋር ድርጅቶች እና ቢሮው በቅንጅት በሚከናውኗቸው ተግባራቶች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። የዜጎችን ጥራት ያለው እና ፍትሀዊ የጤና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የጤና ልማት አጋር ድርጅቶች የሚያደርጉትን ድጋፍ ከምንጌዜውም በላይ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገልጿል። በጤናው…
Read more