Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Author: admin

CERPHI

ሃገር አቀፍ የጤና ቁጥጥር አድቮኬሲ ፎረም መካሄድ ጀመረ

የመጀመሪያው የጤና ቁጥጥር አድቮኬሲ ፎረም “ጠንካራ የጤና ቁጥጥር፤ ለማይበገር የጤና ስርአት!” በሚል መሪ ቃል መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጤናማ እና ምርታማ ዜጋ ለመፍጠር ጠንካራ የጤና ቁጥጥር አስፈላጊነት ላይ አጽዕኖት በመስጠት የመድረኩን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ መድረኩ መዘጋጀቱ የጤና አገልግሎት ፈዋሽነትን የምናረጋግጥበት እና የህብረተሰቡን እምነት የምንገነባበት መድረክ ነው ብለዋል፡፡ የጤና ቁጥጥር የጤና ስርዓት ብቻ…
Read more

“ፈጠራ እና ዘላቂ ፋይናንስ ለጤናማ እናትነት!”ጥር የጤናማ እናትነት ወር

ባለፉት አመታት የእናቶችን ጤና ለማሻሻል ከህብረተሰቡ ጋር በመተባበር በፖሊሲ የተደገፉ ስራዎች ውጤት ማስገኘታቸውን የገለጹት ዶ/ር መቅደስ፤ በዚህም የእናቶች ሞትን በመቀነስ እ.ኤ.አ በ2000 ከነበረው 953 ከ100,000 የነበረዉን ሞት ወደ 195 ከ100,000 መቀነስ መቻሉን እና የጨቅላ ህፃናት ሞት ምጣኔን ከ 49 በ1000 በህይወት ከሚወለዱ ጨቅላ ህፃናት ወደ 26 ከ1000 በህይወት ከሚወለዱ ጨቅላ ህፃናት ዝቅ ማድረግ መቻሉን እና…
Read more

በሀገራችን የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ በሽታ አስመልክቶ በጤና ሚኒስቴር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፣

በሀገራችን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Viral Disease) መከሰቱን ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን ሕዳር 5 ቀን 2018 ዓ/ም ባወጣዉ ወቅታዊ መግለጫ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ከዚያም ዕለት ጀምሮ በጤና ሚኒስቴር የተቋቋመው ግብረሃይል ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከክልል ጤና ቢሮዎች፣ ከክልል የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር እና ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት…
Read more

በቀሪ ጊዜያት በእቅድ የተያዙ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ በትብብር የመስራት ልምድ ማዳበር ይገባል :-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር)

(ታህሳስ 23/2018) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) ከወራቤ ክላስተር አመራሮች እና የማኔጅመንት አባላት ጋር በጽ/ቤታቸው ውይይት እያካሔዱ ነው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር)በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት በቀሪ ጊዜያት በእቅድ የተያዙ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ በትብብር የመስራት ልምድ ማዳበር ይገባል ብለዋል። በክልሉ በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ስራዎች፣ያስገኙት ውጤት እንዲሁም ስራው የተመራበት መንገድ እና…
Read more

የወራቤ ክላስተር ቢሮዎች የስድስት ወር አፈጻጸም በአዲሱ ር/መ/ር ጽ/ቤት ተገመገመ ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር እንዳሻው ጣሰው ከማህበራዊ ክላስተር አመራሮች እና ማኔጅመንት አባላት በተገኙበተ በጥቂት ወራት ተገንብቶ አገልግሎት በጀመረው የር/መ/ር ጽ/ቤት አዳራሽ የክላስተሩ አፈጻጸም ተገምግሟል፡፡ በመድረኩ የተሳተፈው የክልሉ ጤና ቢሮ ማኔጅመንት አባላት በስድስት ወራት የተጠናቀቀውን ቤተ መንግስት እና የር/መ/ር ጽ/ቤት በመዘዋወር ጉብኝት እና ምልከታ አድርገዋል ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል።

በአፈጻጸም ግምገማው ሁሉም ዳይሬክቶሬቶች አፈጻጸማቸውን አቅርበው ውይይት ተካሂዷል ፡፡ በክልሉ ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን በመድረኩ እንደገለጹት ባለፉት 6 ወራት በኢኒስቲትዩቱ የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም አበረታች እና ውጤታማ መሆኑን በመግለጽ በቀጣይ የተሻለ ለመፈጸም የሚያነሳሳ ስለመሆኑም አስረድተዋል። የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው የጤና አገልግሎት ስርዓቱን በመገንባት በድንገት የሚከሰቱ ወረርሽኞችን በአፋጣኝ…
Read more

በክልሉ ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለጤና መረጃ ሰብሳብዎች ስልጠና ሰጠ።

ስልጠናው በጤና ተቋማት ውስጥ የተገልጋዮች እርካታ መጠን ዙሪያ ያሉ ችግሮችን ለመለየት ያለመ እንደሆነ ተመላክቷል። ሰልጣኞቹ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከሶስቱም ዩኒቨርሲቲዎች (ከዋቸሞ፣ ከወራቤና ወልቂጤ) እንዲሁም ከሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተውጣጡ ተመራማሪዎችና መምህራን ናቸው። በክልሉ ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ስልጠናውን ባስጀመሩበት ወቅት ባደረጉት ንግግር የተገልጋዮች እርካታ መጠን ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመለየት…
Read more

የፓን-አፍሪካ የቀዶ ህክምና የጤና እንክብካቤ ፎረም መካሄድ ጀመረ::

የፓን-አፍሪካ የቀዶ ህክምና የጤና እንክብካቤ መድረክ በአዲስ አበባ የተከፈተው “ከፖሊሲ ወደ ተግባር፡ የአፍሪካን ባለብዙ ዘርፍ የቀዶ ህክምና የሰው ኃይል ማስፋት” በሚል መሪ ቃል ነው። ዓለም አቀፍ ስብሰባው በአፍሪካ የቀዶ ህክምና እንክብካቤ ስርዓቶችን ለማጠናከር መንገዶችን ለማመቻቸት ከመላው አህጉር የተውጣጡ የጤና ሚኒስትሮችን፣ የህክምና ባለሙያዎችን፣ ተመራማሪዎችን እና ዓለም አቀፍ የጤና አጋሮችን አሰባስቧል። ፎረሙ አባል ሃገራት ልምድ የሚለዋወጡበት እና…
Read more

የአእምሮ ጤና አገልግሎትን በድንገተኛና በከፍተኛ አደጋዎች ወቅት ተደራሽ እናድርግ!” በሚል መሪ ቃል የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን ተከበረ::

የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊዎችና የማናጅመንት አካላት የዞንና የልዩ ወረዳ ጤና መምሪያና ጽ/ቤት ኃላፊዎች የሆስፒታሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል “የአእምሮ ጤና አገልግሎትን በድንገተኛና በከፍተኛ አደጋዎች ወቅት ተደራሽ እናድርግ!”በሚል መሪ ቃል የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን በዛሬው ዕለት ተከብሯል። አቶ ለገሰ ጴጥሮ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት…
Read more

የየም ባህል መድኃኒት እውቀት እና አጠቃቀም ዙሪያ የተዘጋጀ የፓናል ውይይት እና የባህል መድኃኒት ኤግዚቢሽን መካሄድ ጀመረ ።

በመድረኩ ክብርት ወ/ሮ ነፊሳ አልማሀዲ፦ በኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህልና ስፖርት ሚንስትር ደኤታ፣ ፕሮፈሰር አፈወርቅ ካሱ ፦ የአርማወ አንሰን የጤና ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር፣ አቶ አበራ ስዩም፦ የኢትዮጵያ ብዝሀ ኢንስቲትዩት ተቋም ተወካይ፣ አቶ ሙሉቀን ፈሊጶስ፦ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ተቋም ተወካይ፣ አብርሀም መጫ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደንና አከባቢ ጥበቃ ቢሮ ሀላፊ ፣ የአረሚያ ዩኒቨርስቲ ፣…
Read more