Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Author: admin

CERPHI

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዚህ ዓመት የሚጠበቀው ላሊና የተሰኘ የአየር ንብረት ለውጥ ለዓለማቀፍ የአየር መቀዝቀዝ ሚና እንደሚኖረው አስታወቀ::

የዘለቀውን ሙቀት መጠን ሊቀንስ እንደሚችል መተንበዩን የተመድ የአየር ትንበያ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል። ከጎርጎርሳውያኑ 2023 አጋማሽ ጀምሮ ኤል ኒኖ ያስከተለው የዓለም ሙቀት በበርካታ የዓለም አካባቢዎች አስከፊ የአየር ሁኔታ እንደከሰት አድርጓል ያለው ዘገባው የ«ላ ሊና» የዓየር ለውጥን ተከትሎ መቀዛቀዝ እያሳየ መምጣቱን ገልጿል። በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ውስጥ ውስጥም እመርታዊ ለውጥ ሊያሳይ እንደሚችል ዓለማቀፉ ድርጅት ተንብዪዋል። ትንበያው እንደሚያሳየው…
Read more

The #WHA77 is leading the way in pandemic preparedness with the new Pandemic Treaty

The #WHA77 is leading the way in pandemic preparedness with the new Pandemic Treaty, aiming for a global agreement to combat future pandemics. While discussions continue and some treaty articles still need resolution, African Union member states are committed to finalizing it in 2024. This ensures equitable resource access and better outbreak preparedness. Africa CDC…
Read more

በኩፍኝ በሽታ ወረርሽኝ ወቅት ነባራዊ ሁኔታዎች እና የተሰጡ ምላሾች ላይ ያተኮረ ውይይት መደረጉ ተገለጸ።

ኳሊቲ ሄልዝ ኬር አክቲቪቲ ፕሮጀክት ከሚደግፋቸው የሀዲያ ዞን 3 ወረዳዎች እንዲሁም ከጉራጌ ዞን 1 ወረዳ ላይ የኩፍኝ በሽታ ወረርሽኝ በተከሰተበት ወቅት የተከናወኑ ተግባራት አንዲሁም የተሰሩ የምላሽ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ በዛሬው እለት በሆሳዕና ከተማ መደረጉን የማ/ኢት/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ገልጿል። የክትባት አገ/ት ጥራትና ደህንነትን የማሰ ጠበቅ ፋይዳና አገ/ት አሰጣጥ ላይ ያሉ የአፈጻጸም ጉድለቶችን ለማረም የሚያስችል መግባባት ላይ…
Read more

የማህበረሰቡን ንቃተ ጤና ከፍ የማድረግ ስራዎችን በማጠናከር የግልና የአካባቢ ንጽህና ተግባራትን በአግባቡ ማሳለጥ ይገባል ተባለ።

የማህበረሰቡን ንቃተ ጤና ከፍ የማድረግ ስራዎችን በማጠናከር የግልና የአካባቢ ንጽህና ተግባራትን በአግባቡ ማሳለጥ ይገባል ተባለ። የተጠናከረ እና ለወረረሽኝ የማይበገር የጤና ስርዓትን በመገንባት ፍትሀዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገ/ት ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ የከምባታ ዞን ጤና መምሪያ ሀላፊ አቶ ወንድሙ ዳንኤል ገልጸዋል። ጽዱ ኢትዮጲያን እውን ለማድረግ ባለፉት ጊዜያት የንቅናቄ ስራዎችን በመስራት የዞኑ አመራሮች እንዲቀላቀሉ መደረጉን የገለጹት አቶ…
Read more

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን አስመለክቶ የክልሉ ምክር ቤት ከማህበራዊ ዘርፍ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በጋራ በመቀናጀት ህዝባዊ ውይይት አካሄደ::

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጤና ዘርፍ የተከናወኑ ያሉ ስራዎች በተመለከተ የክልል ምክር ቤት ከማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ጋር በመቀናጀት በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ ህዝባዊ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል። በውይይት መድረኩም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ የምክር ቤቱ ምክትል አፈጉባኤ ወ/ሮ መነቴ ሙንዲኖ የምክር ቤቱ ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ…
Read more

የአየር ንብረት ለውጥን ተከትሎ እየተከሰተ ባለው የጎርፍ አደጋ ሳቢያ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ስጋቶችን ቀድሞ መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መደበኛ የወረርሽኞች መቆጣጠሪያ ማዕከል (Emergency Operation Center – EOC) የዓለም ጤና ድርጅት ሪፖርት ሳምንት ( WHO week 19) ግምገማ ተደርጓል፡፡ ሳምንታዊ የተጠቃለለ የበሽታዎች ክስተት፣ ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን በክልሉ እየተከሰተ ያለው የጎርፍ አደጋ አሳሳቢ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በድንገት ሊከሰቱ የሚችሉ ወረርሽኞችን አስመልክቶ ሰፋ…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የማህበራዊ ክላስተር ጽ/ቤትና ሌሎች የክልል ሴክተር መስሪያ ቤቶችን የስራ እንቅስቃሴ ምልከታ አደረጉ::

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በወራቤ ማዕከል የሚገኙ የክልል ሴክተር መስሪያ ቤቶችን የስራ እንቅስቃሴ ምልከታ አደረጉ::የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው፣የክልሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፣ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አንተነህ ፍቃዱ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የመስክ ምልከታ ያደረጉት።ርዕሰ መስተዳድሩ የማህበራዊ ክላስተር ጽ/ቤት፣ የትምህርት እና…
Read more

የጤና መረጃ ስርዓትን በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ የማድረግ ባህልን ማጠናከር እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የጤና ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ የጥናትና ምርምር  ጉባኤ  በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ዉስጥ እየተካሄደ ነዉ። ዶ/ር ኢንጂነር ቶፊቅ ጀማል የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕሮግራሙን በከፈቱበት ወቅት እንደገለፁት መንግስት በ4ኛዉ ትዉልድ ከመሠረታቸው 14 ዩንቨርሲቲዎች መካከል የወራቤ ዩኒቨርስቲ አንዱ መሆኑን ጠቅሰው መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱን  በ2010 ዓ/ም የጀመረ ሲሆን ዩንቨርሲቲዉ ሲጀምር…
Read more

በበየሳምንቱ ለሚሰበሰቡ መረጃዎች ትረጉም እየተሰጠ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚገባ ተገለፀ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ጤና መምርያ 45ኛ ሳምንት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል(EOC) ዉይይት የመምርያው ኃላፊ አቶ አየለ ፈቀደ በተገኙበት በቀን 05/09/2016 ዓ.ም ያካሄደ ሲሆን፡- በሳምንቱ በቅኝት ስር ሪፖርት ከሚደረጉ በሽታዎች እንደ ወባ እና የምግብ እጥረት፤ ከመረጃ ጥራት ጋር ተያይዞ እንደ ሪፖርት ምሉዕነት እና ወቅታዊነት እንዲሁም ደግሞ በመረጃ ቅብብሎሽ ዙሪያ በስፋት ሪፖርት በመምርያው…
Read more

Half Year Review Meeting in Butajira

የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የኤች አይቪ ኤድስ በሽታ ቅኝትና ምላሽ ፕሮግራም የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።

የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የኤች አይቪ ኤድስ በሽታ ቅኝትና ምላሽ ፕሮግራም የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የኤች አይቪ ኤድስ በሽታ ቅኝትና ምላሽ ፕሮግራም የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ የክልሉ ጤና ቢሮ ማናጅመንት አካላትና ባለሙያዎች የዞንና የልዩ ወረዳ የዘርፈ ብዙ ኤች አይቪ ኤድስ የመከላከልና የመቆጣጠር አስተባባሪዎች እንዲሁም የዞንና የልዩ ወረዳ…
Read more