የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ እያደራጀ ላለው የሪፈረንስ ላብራቶሪ የሚያግዝ ፣ ለኤች አይ ቪ/ኤድስ እና ሌሎች ተህዋስያንን መጠን (Viral Load) መመርመርያ ማሽን ተረከበ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ እያደራጀ ላለው የሪፈረንስ ላብራቶሪ የሚያግዝ ፣ ለኤች አይ ቪ/ኤድስ እና ሌሎች ተህዋስያንን መጠን (Viral Load) መመርመርያ ማሽን ተረከበ። ቀን: 29/02/2017 ዓ.ም. ፤ ወራቤ የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ፣ በክልሉ የመጀመርያ የሆነውን እና ለኤች አይ ቪ/ኤድስ እና ሌሎች ተህዋስያንን መጠን (Viral Load) መመርመርያ ማሽን፣ ዛሬ በወራቤ ከተማ…
Read more