Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Month: April 2026

CERPHI

የሮተሪ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ፖሊዮን እንደ ሀገር ለማጥፋት የሚታደረገዉን ጥረት እንደሚያግዝ ገለጸ

የሮተሪ ኢንተርናሽናል የዲስትሪክት 1710 የፖሊዮ ፕላስ (PolioPlus) ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) በመገኘት የሥራ ጉብኝት አድርጓል። በሮታሪያን ዣን ፒሮን (Jean Piron) የተመራው ይህ ልዑክ፣ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና በምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር መልካሙ አብቴ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በውይይቱ ወቅት ዶ/ር መሳይ ኃይሉ፣ ኢትዮጵያ የፖሊዮ በሽታን ከሀገር ለማጥፋት…
Read more

ታካሚ ላይ በማተኮር እና የማህበረሰብ ተሳትፎን በማሳደግ፣ የቲቢን በሽታን ለመከላከል መስራት እንደሚገባ ተገለጸ ፡፡

የኢትዮጵያ የቲቢ ምርምር አማካሪ ምክር ቤት የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ እና 20ኛውን ዓመታዊ የቲቢ ምርምር ኮንፈረንስ ” ቲቢን ማጥፋት እንችላለን!” በሚል መሪ ቃል በድምቀት እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ለቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ጠንካራ የአመራር ቁርጠኝነት እና ቀጣይነት ያለው የፋይናንስ ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል ። የኢትዮጵያ የቲቢ…
Read more