
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር እንዳሻው ጣሰው ከማህበራዊ ክላስተር አመራሮች እና ማኔጅመንት አባላት በተገኙበተ በጥቂት ወራት ተገንብቶ አገልግሎት በጀመረው የር/መ/ር ጽ/ቤት አዳራሽ የክላስተሩ አፈጻጸም ተገምግሟል፡፡
በመድረኩ የተሳተፈው የክልሉ ጤና ቢሮ ማኔጅመንት አባላት በስድስት ወራት የተጠናቀቀውን ቤተ መንግስት እና የር/መ/ር ጽ/ቤት በመዘዋወር ጉብኝት እና ምልከታ አድርገዋል ፡፡


