Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበረሰብ ጤና መድህን የ2017 የአፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበረሰብ ጤና መድህን የ2017 የአፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው

ሆሳዕና ፣ጥር 14/2018

በመድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) ፣የክልሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፣የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ኤርሲኖ አቡሬ፣ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ፣የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ፣በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር፣የክልል፣የዞን፣የልዩ ወረዳ አመራሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በተስፋዬ መኮንን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *