
መጋቢት 7/2017
በቅበት ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በህብረተሰብ ተሳትፎ አሻራ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የማህበረሰብ ፋርማሲ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡
በምረቃው መርሃ ግብሩ ላይ የፌዴራል ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዳይሬክተር አቶ አብድልፈታ ሁሴን ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጽያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ፣ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘይኔ ቢልካን ጨምሮ የክልል ፣የዞንና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮችና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
ምንጭ፦ የማህበራዊ ክላስተር ኮሙኒኬሽን



