Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

ዶ/ር ካሊድ ሸረፋ የአሜሪካው የቀዶ ሕክምና ኮሌጅ (FACS) አባል ሆኑ።

ዶ/ር ካሊድ ሸረፋን እንኳን ደስ ያሎት እንኳን ደስ ያለን እንላለን!!!

ከቀዶ ህክምና ሀኪም ስም በኋላ FACS (Fellow, American College of Surgeons) የሚለው መካተት የቀዶ ጥገና ሃኪሙ ትምህርት እና ስልጠና፣ ሙያዊ ብቃት፣ የቀዶ ጥገና ብቃት እና ስነምግባር ኮሌጁ የሚያስቀምጠውን ጥብቅ ግምገማ አልፈዋል ማለት ሲሆን በተቋሙ ከተቀመጡት እና ከተጠየቁት ከፍተኛ ደረጃዎች ጋር የሚጣጣሙ መሆናቸውንም አመላካች ነው።

ይህ እውቅና ዶ/ር ካሊድ ሸረፋ በቀዶ ህክምና ዘርፍ ያላቸውን ችሎታ እና ትጋት ከማጉላቱም ባሻገር ለእሳቸው፣ ለተቋማችንም ሆነ ለሚያገለግሉት ማህበረሰብ ታላቅ እውቅና ነው።

ምንጭ የወ/ኮም/ስፔ/ሆ/ል ኮሚኒኬሽን ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *