PHEM
Through public intelligence and diseases surveillances of immediately as well as weekly reportable diseases.
Laboratory
The public health laboratory performs diagnostic activities which are not performed in other health care delivery institutions.
Research
By reviewing different evidences sources, conducting public health researches and monitoring and evaluating implementation of different programs.
RDMC
Improving Public Health Through Data-Driven Decisions
Welcome to Central Ethiopia Region Public Health Institute.
After the former region of South Ethiopia recognized as a new region through referendum, the remaining seven zones and three special woredas following the decision decided by the Federation Council started working as a region of Central Ethiopia.
At Central Ethiopia Region Public Health Institute, our mission is to promote health and well-being in our community through research, public health emergency management, and advocacy.
we are also committed to improving the health of individuals and communities through research on priority health nutrition issues for evidence-based information utilization and technology transfer; effective public health emergency management; establishing quality laboratory system; and training public health researchers and practitioners for best public health interventions…..
Mr.Mamush Hussein
(CERPHI,Director General)
Read More“በመትከል ማንሰራራት”
በዚህ መርሃ ግብር ያመናችሁ፣ የተሳተፋችሁ እጆቻችሁ ጭቃ የነካ፤ የተከላችሁ፤ የተንከባከባችሁ ኢትዮጵያውያን፣ በኢትዮጵያ የምትገኙ ዲፕሎማቶች፣ ይህንን ህልም የደገፋችሁ የየትኛውም ሀገር ዜጎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ ያለን ብለዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዚህ አመት የተጀመረው በየዕለቱ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ በሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍልና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
MPox Status In CER as of now
Total Tested
Total +ve
Total Recovered
Total Death
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኤም ፖክስ (Mpox) በሽታ ቅድመ መከላከል ስራዎች በመሰራት ላይ መሆናቸውን የክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ::
ኤም ፖክስ ወይም በተለምዶ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመባል የሚታወቀው በከፍተኛ ፍጥነት ከሚሰራጩ በሽታዎች አንዱ መሆኑንና የአለም አቀፍ የጤና ስጋት ሆኖ የተመዘገበ በሽታ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ከደቡብ ሬዲዮ ቴሌቪዥን ድርጅት ጋር ባደረጉ ቆይታ ተናግረዋል።የኤም ፖክስ ቫይረስ የተገኘባቸው ግለሰቦች እንደ ሽፍታ፣ ሳል፣ ትኩሳት፣ የራስ ምታት፣ የንፍፊት ማበጥ፣ የቆዳ ቁስለትና ድካም፣ የጡንቻና የጀርባ ህመም ምልክቶች የሚታይባቸዉ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር የተናገሩ ሲሆን፤ በሽታው በተለይም ታማሚዎች አካል ላይ ቁስል ካለ በቀላሉ የሚተላለፍ ሲሆን በንክኪ እና የቅርብ ትንፋሽ ግንኙነት ዋነኛ መተላለፊያ መንገዶች ናቸዉ ብለዋል።በክልል ደረጃ በሽታው ያለበትን ደረጃ የሚከታተል ግብረ ሃይል ተቋቁሞ በየቀኑ በክልሉ መዋቅር የመገምገም ስራ እየተሰራ መሆኑን አቶ ማሙሽ ተናግረዋል። ህብረተሰቡ ከኤም ፖክስ በሽታ ራሱን ለመጠበቅ የኤም ፖክስ ምልክቶች ካሉባቸው ታማሚዎች ንክኪ በመቀነስ፣ ታማሚዎቹ የተጠቀሙባቸውን ቁሳቁሶች፣ አልባሳትና መኝታ በአግባቡ ሳያጸዱ ባለመጠቀም፣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎችን በመጠቀም፣ የግል እና የእጅ ንፅህና በመጠበቅ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እያሳሰብን የኤም ፖክስ ምልክቶች የሚያሳይ ማንኛዉም ሰው በሚገኝበት ወቅት ወደ ህክምና ቦታ መሄድ ይገባዋል ብለዋል።በኢትዮጵያ ግንቦት 17/2017 ዓ.ም በላብራቶሪ ምርመራ ኤም ፖክስ እንደተገኘ የተረጋገጠ ሲሆን፤ በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ አስተዳደር የ21 ቀን ህጻን በበሽታው መያዙ መረጋገጡ እና በተደረጉት ቀጣይ ምርመራዎች የህጻኑ እናት እንዲሁም ወደ ጎረቤት ሃገር የጉዞ ታሪክ ያለው የህጻኑ አባት ኤም ፖክስ እንደተገኘባቸው ለማረጋገጥ መቻሉን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡ በዚህም መሰረት ይህ መረጃ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ 19 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን መረጃው አመላክቷል።




የማእከላዊ ኢትዩጲያ ክልል ጤና ቢሮ እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የተቀናጀ የኩፍኝ እና ፖሊዮ ክትባት፤ ስርአተ ምግብ፤ እናቶች እና ህጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻ እንዲሳካ ላደረጉት ጥረት እውቅና ተሰጣቸው::
ReadMoreየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ጋር በባህላዊ መድሀኒት ጥናት ላይ በትብብር መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ውል ስምምነት ተፈራረሙ



ዜና|News
በጤናው ዘርፍ መሻሻል እንዲመጣ የጥናትና ምርም ስራዎች ሚናቸው ከፍተኛ እንደሆነ ተገለፀ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 ዕቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ እና የ2018 ቀጣይ አቅጣጫዎች መድረክ በወራቤ ከተማ ተካሂዷል። ሐምሌ 8/2017 ሀላባ ቲቪ —————————- በመድረኩ ላይ ለዕለቱ የተዘጋጀ ሰነድና የአፈጻጸም ሪፖርት[…]
Read moreየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመታዊ ጉባኤውን በወራቤ ከተማ እያካሄደ ነው።
(ሆሳዕና፣ ሀምሌ 8/2017)፤ ኢንስቲትዩቱ በመድረኩ የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የበጀት አመቱ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ይገኛል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እንዳሉት በተጠናቀቀው[…]
Read moreየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በምስራቅ ጉራጌ ዞን በህብረተሰብ ተሳትፎ ግንባታው የተጠናቀቀውን ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ መርቆ ስራ አስጀመረ::
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በምስራቅ ጉራጌ ዞን በህብረተሰብ ተሳትፎና በክልሉ መንግስት ገንዘብ ወጪ የተገነባውን የንቡር ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ ስራ አስጀመረ። ለሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ ግንባታው የአካባቢው ህዝብና የክልሉ[…]
Read moreOur Partners






DIRECTORATE DIRECTORS

Ato mamush Hussen
Director General of Central Ethiopia Public Health Institute

Ato legesse Petros
Deputy Director General of Central Ethiopia Public Health Institute

Ato Girma Wondimu
Central Ethiopia Region Public Health Laboratory Director

DR.Sinafikish Ayele
Central Ethiopia Region Public Health RTT Directorate

Ato Woldesenbet Shewalem
Central ethiopia Region Public Health Emergency Management Director