የፖሊዮ በሽታን ለማጥፋት በሚደረገው ጥረት አመራሩ እና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ
የካቲት 11/2017 የሀላባ ዞን ጤና መምሪያ የመጀመሪያው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ ለከፍተኛ አመራሩ እና ለባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደዋል። የሀላባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የመንግስት ምክትል ተጠሪ አቶ ረመቶ መሀመድ እንደገለጹት የፖሊዮ በሽታን ለማጥፋት በሚደረገው ጥረት አመራሩ እና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ገልጸዋል። የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በአለም እንዲሁም በአገር አቀፍ ደረጃ እና በዞኑ ደረጃ…
Read more
