በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድ የንቅናቄ መድረክ መካሄድ ጀመረ።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድ የንቅናቄ መድረክ መካሄድ ጀመረ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው የንቅናቄ መድረኩን በቡታጅራ ከተማ እያካሄደ ያለው። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ መድረኩን ባስጀመሩበት ጊዜ እንዳሉት ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ብልጽግና ሊያረጋግጡ ከሚችሉ ቁልፍ ተግባራቶች ዋናው የጤና ሥርዓት ማሻሻል ነው። በዚህም…
Read more
