በጤናው የምርምር ዘርፍ ኢትዮጵያን ከፍ ካደረጓት ተቋማት አንዱ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መሆኑ ተገለፀ
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በወባና ትኩረት በሚሹ በሽታዎች፣ ተላላፊ እና ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች፣ በምግብና በስነ-ምግብ እንዲሁም በስርዓተ ጤና ዙሪያ የተሰሩ የአንድ አመት የስራ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማና የተሰሩ የምርምር ውጤቶች ስርጭት አውደ ጥናት ሐምሌ 23 እና 24 /2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል:: የአውደ ጥናቱ ዋና ዓላማ የተሰሩ የምርምር ስራዎችን ከታቀዱ ተግባራት አንፃር…
Read more