በክልሉ በሚገኙ መዋቅሮች በተደረገዉ የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል በሁሉም ዘርፎች ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸዉ ተመላከተ ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት በየመዋቅሮች የተከናወኑ የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የተቀናጀ የድጋፋዊ ክትትል ግብረ መልስ ሪፖርት ቀርቦ ዉይይት ተደርጎበታል።፣ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደገለፁት በየደረጃዉ በሚገኙ የጤና መዋቅሮች በተደረገዉ የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል በሁሉም ዘርፎች ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸዉን ጠቁመዋል ። አቶ ማሙሽ የፌም ስርዓትን ለመገንባት አደረጃጀትን፣ አሰራርን…
Read more
