Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Month: March 2026

CERPHI

ታካሚ ላይ በማተኮር እና የማህበረሰብ ተሳትፎን በማሳደግ፣ የቲቢን በሽታን ለመከላከል መስራት እንደሚገባ ተገለጸ ፡፡

የኢትዮጵያ የቲቢ ምርምር አማካሪ ምክር ቤት የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ እና 20ኛውን ዓመታዊ የቲቢ ምርምር ኮንፈረንስ ” ቲቢን ማጥፋት እንችላለን!” በሚል መሪ ቃል በድምቀት እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ለቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ጠንካራ የአመራር ቁርጠኝነት እና ቀጣይነት ያለው የፋይናንስ ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል ። የኢትዮጵያ የቲቢ…
Read more

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አምስተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ።

ክልላዊ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ የተጀመረው በሀዲያ ዞን ሌሞ ወረዳ በማስቢራ ቀበሌ ነው። ዘመቻውን በይፋ ያስጀመሩት በክልሉ ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ለገሰ ጴጥሮስ በዚህ ጊዜ እንዳሉት በክልሉ ከዚህ በፊት በተካሄዱ ዘመቻዎች የጤናውን ዘርፍ ልያሻሽሉ የምችሉ ውጤቶች ተመዝግቧል። አቶ ለገሰ፦ ህጻናት መውሰድ ያለባቸውን ክትባት ባለመውሰዳቸው ለኢኮኖሚ ችግር ስለሚጋለጡ የአከባቢው ህብረተሰብ…
Read more

ከ1 ነጥብ አራት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የአምስተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት እንደሚሰጥ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ ፡፡

ሆሳዕና፤መጋቢት፣17/07/18 ዓ/ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከመጋቢት 18 እስከ 21/ 2018 ዓ/ም የሚሰጠዉን የአምስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ አስመልከቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የጤና ቢሮ ምክትል ሀላፊ እና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ መግለጫዉን በሰጡበት ወቅት እንደተናገሩት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ1 ነጥብ አራት ሚሊየን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት እንደሚከተቡ ገልጸዋል ፡፡…
Read more

የክልሉ ላቦራቶሪ በአገር አቀፍ ደረጃ በBiosafety & Biosecurity Certification ትግበራ ላይ ላስመዘገበው ውጤት የኢንስትቲዩቱ ሀላፊዎች በተገኙበት የላቀ ውጤቱ እንዲመዘገብ ትልቅ አስተዋጽኦ ላባረከቱት አጠቃላይ ሠራተኞች ምስጋና አቀረቡ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ Biosafety and Biosecurity program Implementation ተገምግሞ፣ የኮከብ ደረጃ-አራት (Star Level- 4) የዕውቅና ሰርተፍኬት ማግኘቱን በማስመልከት፣ የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ላቦራቶሪ በመገኘት የላቀ ውጤቱ እንዲመዘገብ ትልቅ አስተዋጽኦ ላባረከቱት አጠቃላይ ሠራተኞችን አመስግነዋል። ‎‎የክልሉ ህ/ጤ/ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እና ም/ል ዋና ዳይሬክተር…
Read more

‎እንኳን ደስ አለን Congratulations !!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ Biosafety and Biosecurity program Implementation ተገምግሞ፣ የኮከብ ደረጃ-አራት (Star Level- 4) በማገኘት ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና United Kingdom-Health Security Agency (UK-HSA የዕውቅና ሰርተፍኬት ተበረከተለት። ‎ ‎የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና United Kingdom-Health Security Agency (UK-HSA) ጋር በመተባበር፣ በሃገሪቱ የሚገኙ ላቦራቶሪዎች ላይ የባዮሴፍቲ እና…
Read more

በክልሉ ከመጋቢት 18 እስከ 21 5ኛው ዙር የተቀናጀ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እንደሚሰጥ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ ።

(ሆሳዕና፦ መጋቢት 15/2018) ከመጋቢት 18 እስከ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት የሚሰጠውን የ5ኛው ዙር የተቀናጀ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ በክልሉ ሕብረተሰብ ተደራሽ ለሆኑ ሚዲያዎች እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በወራቤ ከተማ ተካሂዷል። የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደገለፁት የፖሊዮ በሽታ ህፃናት ለአካል ጉዳት ብሎም…
Read more

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የእንስሳት ጤና ጥበቃ ሥርዓቱን ለማሻሻል ያለመ የዘርፈ ብዙ ባለሙያዎች የአንድ ጤና ጽንሰ-ሀሰብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው።

መጋቢት 08/2018 ዓ.ም – ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ግብርና ኮሙኒኬሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የእንስሳት ጤና ጥበቃ ሥርዓቱን ለማሻሻል ያለመ የዘርፈ ብዙ ባለሙያዎች የአንድ ጤና ጽንሰ-ሀሰብ (Multisectoral One Health) የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ በብሔራዊ የውሻ አብደት በሽታ ክትትል፣ መከላከልና መቆጣጠሪያ ስትራቴጂ እንዲሁም በክልል አፋጣኝ ምላሽ ሰጪ ቡድን (Regional Rapid Response Team) ምስረታ ላይ ያተኮረ…
Read more

የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ EOC ግምገማ አካሄደ ፡፡

የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሳምንታዊ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ EOC ግምገማ አካሄደ ፡፡ 8/7/18 ዓ/ም ወራቤ ኢንስትቲዩቱ ለህብረተሰቡ የጤና ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ የጤናና ጤና ነክ ክስተቶች ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ዙሪያ ሳምንታዊ ግምገማ አካሂዷል። የጤናና ጤና ነክ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ከለላዉ አቻምየለህ የሳምንቱን ሪፖርት ሲያቀርቡ በክልሉ የወባ በሽታን ለመከላከል በየደረጃው…
Read more

በጤናና ጤና ነክ ክስተቶች ቅኝትና ምላሽ ዙሪያ ከመዋቅሮች ጋር በበይነ መረብ ዉይይት ተደረገ

የከምባታ ዞን ጤና መምሪያ የጤናና ጤና ነክ ድን/ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት ለህብረተሰቡ ጤና ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ የጤናና ጤና ነክ ክስተቶች ቅኝትና ምላሽ ተግባራት ሳምንታዊ አፈጻጸም ዙሪያ በዞኑ ሥር ካሉ መዋቅሮች የዘርፉ ባለሞያዎች ጋር በበይነመረብ በዛሬው ዕለት የጋራ ዉይይት አካሂዷል፡፡ በዉይይቱም በዋናነት ቀደም ሲል ባሉት ሳምንታት በዞኑ የወባ ሥርጭት ጫና በጨመረባቸዉ መዋቅሮች በወባ በሽታ የተያዙ…
Read more

በክልሉ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት እና ምላሽ የአሰጣጥ ስርዓትን በማዘመን ህብረተሰቡን ከጤና ስጋት ለመጠበቅ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ከዞኖች ለተዉጣጡ የጤና ጣቢያ የድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት እና ምላሽ ባለሙያዎች በመሰረታዊ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት እና ምላሽ ዙሪያ ሲሰጥ የነበረዉ የሆሳዕና ማዕከል ስልጠና ተጠናቀቀ ፡፡ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ለገሰ ጴጥሮስ በማጠቃለያዉ እንደተናገሩት ማህበረሰቡን ከየትኛዉም የተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ የጤና ስጋት ለመጠበቅ ዉጤታማ ስራ…
Read more