Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Month: February 2026

CERPHI

የፕላዝሞዲየም ቫይቫክስ ወባን በተገቢ የጨርሶ ማዳን ህክምናን በጂሲክስፒዲ ምርመራ ውጤት ላይ በመመስረት የማክም ዘዴ የትግበራ ጥናት

በጋምቤላ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ሲካሄድ የቆየው የፕላዝሞዲየም ቫይቫክስ ወባን ጨርሶ ማዳን ህክምና የትግበራ ጥናት ውጤታማ በሆነ መልኩ መጠናቀቁ ተገለፀ። ይህ ፕሮጀክት፣ የታካሚዎችን የጂሲክስፒዲ ኢንዛይም መጠን በመመርመር ላይ የተመሰረተ የህክምና ዘዴን ተግባራዊነት በጤና ስርአቱ የተለያዮ ደረጃዎቸ፣ የሙያተኞች የትምህርት ዝግጅት፣ የተልያየ የቫይቫክስ ወባና የጂሲክስፒዲ የዘረመል ለውጥ ምጣኔ ባለባቸው አካባቢዎች የተካሄደ ጥናት ነው። የዚህ ጥናት አላማ በጤና…
Read more

ከስልጠናው የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል የሚያስችል በቂ እውቀትና ክህሎት ማግኘት መቻላቸውን ሰልጣኞች ተናገሩ

(ሆሳዕና፦ ጥር 20/2018) በክልሉ ጤና ቢሮ ”ጠንካራ የአመራር ግንባታ ለውጤታማ የጤና ስርዓት” በሚል መሪ ቃል በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ276 ሰልጣኞች ለተከታታይ 7 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና…
Read more