Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Month: February 2026

CERPHI

የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለ28ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 34 የጤና ተማሪዎችን አስመረቀ።

(ሆሳዕና፣ ጥር 23/2018 ዐ/ም) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በደረጃ 4 እና በዲግሪ ፕሮግራም በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ለ28ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 34 የጤና ተማሪዎች አስመርቋል። የዕለቱ የክብር እንግዳና የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እንደተናገሩት የክልሉ መንግሥት በጤናው ሴክተር ለማሳካት ካስቀመጣቸው የጤና ልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅዶች አመርቂ ውጤት ተገኝቷል። በቤተሰብ ደረጃ የበለጸገ…
Read more

“ሮተሪ ኢትዮጵያ በ70 ዓመታት የኢትዮጵያ ቆይታው በጤናው ዘርፍ ትርጉም ያለው ሥራ ሰርቷል” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ሮተሪ ኢትዮጵያ የተመሰረተበትን 70ኛ ዓመቱን በብሔራዊ ቤተ-መንግስት አክብሯል። በዝግጅቱም የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንትና የሮተሪ ኢትዮጵያ የበላይ ጠባቂ ታዬ አጽቀሥላሴ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ ሮተሪ ኢትዮጵያ ባለፉት 70 ዓመታት በጤና አገልግሎቶችና ሌሎች የልማት ዘርፎች ትርጉም ያለው ሥራ ሰርቷል። የጤና አገልግሎት ጥራትና ደረጃን ለማሻሻል በተከናወኑ ተግባራትም ፖሊዮን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱንም ተናግረዋል። ሮተሪ ኢትዮጵያ ልዩ እሴቶች እና ቁርጠኝነት ያለው…
Read more

የማእከላዊ ኢትዮጺያ ክልል በክልሉ ጤና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ባስልጣን በጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ለሚሰማሩ ተቆጣጣሪዎች ስልጠና በመስጠት ተጀመረ ።

የጤና ነክ ተቋማት ዳሰሳና ቁጥጥር ስራ ለይ ለሚሰማሩ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች ለሁለት ቀናት የሚቆይ ዓቅም ማጎልበቻ ስልጠና አየሰጠ መሆኑን ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አስታውቋል ። የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዬጎሬ ዳቆሮ በስልጠናው ማስጀመሪያ ባስተላለፉት መልዕክት የጤና ነክ ተቋማት የማህበረሰቡን የጤና ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ አኳያ ከሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ትኩረት ይሻሉ ብለዋል።…
Read more

የፕላዝሞዲየም ቫይቫክስ ወባን በተገቢ የጨርሶ ማዳን ህክምናን በጂሲክስፒዲ ምርመራ ውጤት ላይ በመመስረት የማክም ዘዴ የትግበራ ጥናት

በጋምቤላ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ሲካሄድ የቆየው የፕላዝሞዲየም ቫይቫክስ ወባን ጨርሶ ማዳን ህክምና የትግበራ ጥናት ውጤታማ በሆነ መልኩ መጠናቀቁ ተገለፀ። ይህ ፕሮጀክት፣ የታካሚዎችን የጂሲክስፒዲ ኢንዛይም መጠን በመመርመር ላይ የተመሰረተ የህክምና ዘዴን ተግባራዊነት በጤና ስርአቱ የተለያዮ ደረጃዎቸ፣ የሙያተኞች የትምህርት ዝግጅት፣ የተልያየ የቫይቫክስ ወባና የጂሲክስፒዲ የዘረመል ለውጥ ምጣኔ ባለባቸው አካባቢዎች የተካሄደ ጥናት ነው። የዚህ ጥናት አላማ በጤና…
Read more

ከስልጠናው የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል የሚያስችል በቂ እውቀትና ክህሎት ማግኘት መቻላቸውን ሰልጣኞች ተናገሩ

(ሆሳዕና፦ ጥር 20/2018) በክልሉ ጤና ቢሮ ”ጠንካራ የአመራር ግንባታ ለውጤታማ የጤና ስርዓት” በሚል መሪ ቃል በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ276 ሰልጣኞች ለተከታታይ 7 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና…
Read more