በተግዳሮቶች የማይበገር ዘላቂ የጤና ስርዓትን ለመገንባት የአቅም ግንባታ ስልጠና ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ
(ሆሳዕና፦ ጥር 4/2018) ”ጠንካራ የአመራር ግንባታ ለውጤታማ የጤና ስርዓት” በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያ ዙር የጤናው ዘርፍ አመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በወራቤ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ እንደተናገሩት ማህበራዊ ብልጽግናን በቤተሰብ ደረጃ ለማረጋገጥ የአመራር ስርዓቱን በስልጠና ማጠናከር ያስፈልጋል ብለዋል። የጤናው ስርዓት ላይ ያጋጠሙ 15 ተግዳሮቶችን…
Read more
