የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ተቋማትን አገልግሎት እና ተደራሽነትን ለማሻሻል የሚያግዝ የብድር ስምምነትን ለዝርዝር እይታ መራ
(ዜና ፓርላማ) ጥር 14፣ 2018 ዓ.ም፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የጤና ተቋማትን አገልግሎት እና ተደራሽነትን ለማሻሻል የሚያግዝ የብድር ስምምነትን ለዝርዝር እይታ መርቷል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ የተከበሩ ወ/ሮ መሰረት ኃይሌ የብድር ስምምነቱን የኢትዮጵያ መንግሥት የጤና አገልግሎቱን ጥራት እና ተደራሽነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ስትራቴጂካዊ ተግባራትን ለማከናወን እንደሚያግዝ አስረድተዋል፡፡…
Read more
