Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Month: September 2025

CERPHI

በበጀት ዓመቱ የሕብረተሰቡን ጤና መጠበቅ ያስቻሉ ሥራዎች ተሠርተዋል፦ የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

በበጀት ዓመቱ የሕብረተሰቡን ጤና ተደራሽነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ ሥራዎች መከናወናቸውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን በዚህ ጊዜ እንደተናገሩት፦ በበጀት ዓመቱ የሕብረተሰቡን ጤና ተደራሽነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ ሥራዎች ተሠርቷል። በክልሉ ጤና ቢሮ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ውጤታማ የድንገተኛ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ተግባራት መፈፀም መቻሉንም ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል። አቶ…
Read more

የ2017 ዓ.ም የጤና ቁጥጥር ስራዎች አፈጻጸም አበረታች ውጤቶች የታዩበት ዓመት እንደነበር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።

በክልሉ ጤና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካ አለሙ የባሉሙያ የሙያ ፈቃድ አሰጣጥን በማዘመን (Online) በማስጀመር ለጤና ባለሙያዎች የሙያ ምዝገባ ፍቃድ አዲስ መስጠትና ነባር ማደስ፣የጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አዲስ የብቃት ማረጋገጫ መስጠትና ማደስ፣የጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ቁጥጥር የማድረግ፣ለባህል ህክምና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የአሰራር ስርዓት…
Read more

የቻይና በጎ ፍቃደኛ የጤና ባለሙያዎች ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል

የቻይና በጎ ፍቃደኛ የጤና ባለሙያዎች ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ስልክሮድ ሆስፒታል ተካሂዷል። የኢትዮጵያ እና ቻይና ወዳጅነት ውጤታማና ታሪካዊ መሆኑን የቻይና በጎ ፍቃደኛ የጤና ባለሙያዎች ማስጀመሪያ መርሃ ግብርን በይፋ የከፈቱት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀስላሴ ተናግረዋል። ፕሬዚዳንት ታየ አክለውም የቻይና በጎ ፈቃደኛ ከፍተኛ የህክምና ባለሙያዎች ለበጎ ፍቃድ አገልግሎት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው የሁለቱ ሀገራት ወዳጅነት ጠንካራ መሆኑን…
Read more

በጤናው ዘርፍ ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲመዘገብ የአለም ጤና ድርጅት እያደረገ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው-ዶ/ር መቅደስ ዳባ

___________ በቅርቡ በአፍሪካ የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው የተሰየሙት ፕሮፌሰር መሃመድ ያኩብ ጃናቢ የተመራ ልዑክ ከጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጋር በቀጠናዊ እና ሀገራዊ የጤናው ዘርፍ ትብብርና ትግበራ ዙሪያ ውይይት አደርጓል። በጤናው ዘርፍ ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲመዘገብ የአለም ጤና ድርጅት እያደረገ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ የገለጹት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በተለይ ሁሉን አቀፍ የጤና…
Read more

በበጀት ዓመቱ በጤናው ዘርፍ የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል ፦ የክልሉ ጤና ቢሮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በበጀት ዓመቱ በጤናው ዘርፍ የተሻለ ውጤት መመዝገቡን አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ በዚህ ጊዜ እንዳሉት፦ በበጀት ዓመቱ በጤናው ዘርፍ የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል። አቶ አሸናፊ፦ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የጤናውን ዘርፍ ለማሻሻል ከዝግጅት ምዕራፍ ጀምሮ መፈታት ያለባቸውን ዋና ዋና የጤና ጉዳዮችን በመለየት ወደ ሥራ ተገብቷል። በዚህም፦…
Read more

የ2018 በጀት አመት የማህበረሰብ ጤና አደጋ ቅድመ ዝግጁነት(EPRP) የልዩ ወረዳ አስተዳደር በተገኙበት የጋራ ግምገማ ተካሂዷል።

*********:::::::::************ የ2018 የወረረሽኝ ስጋት ይሆናሉ ተብለው በተለዩ በሽታዎች ; የሚስፈልገው የግብኣትና በጀት ላይ ያሉት ችግሮች የልዩ ወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሞሳ ኢዶሳ በተገኙበት የጋራ ተደርጓል አቶ ሞሳ ኢዶሳ በውይይቱ እንደገለፁት ጤናማ እና አምራች ዜጋ በማፍራት በልዩ ወረዳችን ደረጃ ሊከሰቱ የሚችሉ ወረርሽኝ በተለይም ወባ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ልዩ ትኩረት ሰቶ የሚሰራ በመሆኑ ዘርፉን ለመምራት አስፈላጊውን የበጀትና…
Read more

የጤና ስርዓት አቅም ግንባታ እና ቁጥጥር ፕሮግራም እንዲሁም የጤና መሰረተ ልማት ስራዎች በትኩረት እየተፈጸሙ ስለመሆናቸው የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ሀብት ልማት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ አቶ መሀመድአሚን በደዊ በ2017 በጀት ዓመት ለነባርና ለአዲስ ፕጀክቶችና ለጤና ፕሮግራሞች ማስፈፀሚያ የሚሆን 221,214,255.00 (ሁለት መቶ ሃያ አንድ ሚሊየን ሁለት መቶ አስራ አራት ሺ ሁለት መቶ ሃምሳ አምስት ብር) ከክልል መንግስት መመደቡን ገልጸው በበጀት ዓመቱ አዲስ ለሚገነቡ ሁሉን አቀፍ ጤና ኬላዎች ግንባታ…
Read more

የማእከላዊ ኢትዮጺያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ስምምነት ፊርማ ስነ ስርዓት ተከናውኗል።

የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት ፈጻሚ ባለሙያን በሰራው የስራ አፈጻጸም ልክ ውጤቱን ለመለካት የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል። የውል ስምምነቱ የሆሳዕና ቅርንጫፍ ላቦራቶሪን ጨምሮ ተቋሙ ላይ ካሉ የድንገተኛ አደጋዎች እና ወረርሽኞች ቁጥጥር : የህብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪ እንዲሁም የጥናት እና ምርምር ዘርፎች ጋር የተደረገ ነው። በቀጣዩ ዓመት የላቀ የጤና ጤና ነክ…
Read more