የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል መርቆ ከፈተ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል መርቆ ከፈተ። የቢሮው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሆስፒታሉ ተገኝተው የማዕከሉን ሥራ በይፋ አስጀምረዋል። ማኔጅመንቱ በሆስፒታሉ እየተሰጡ የሚገኙ የህክምና አገልግሎቶችን ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን፣ የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል በተቋሙ የተጀመሩ ሥራዎች ተስፋ ሰጪ መሆናቸውን ተመልክቷል። የሆስፒታሉ ስራ-አስኪያጅ ዶ/ር ፍቅረ-ጽዮን በዚህ ጊዜ እንደተናገሩት፦ ሆስፒታሉ ወደ ሥራ ከገባ…
Read more