Central Ethiopia,Worabe
cerphi@cerphi.gov.et

Month: July 2025

CERPHI

ለሶስት ተከታታይ ቀናት የህብረተሰብ ጤና መረጃ አያያዝ እና ትንተና ላይ ያተኮረው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቀቀ ፡፡

ለተከታታይ ሶስት ቀናት በቡታጅራ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የStat እና R ሶፍትዌር ስልጠና መጠናቀቁን የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህ/ሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቋል በስልጠናው ላይ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምርምር ተቋም ባለሙያዎች፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከጤና ቢሮ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከሉ ዩንቨርስቲዎች፣ ኮሌጅዎች ፣ ከዞን እና ልዩ ወረዳ ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ከስልጠና መጨረሻ ላይ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…
Read more

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ ውጤታማነት መረባረብ እንደሚገባ ገለጸ።

(ሆሳዕና ፡ሰኔ 26/2017 )የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በቡታጅራ ከተማ ያዘጋጀው የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ የንቅናቄ መድረክ ተጠናቋል። የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ ውጤታማነት የሚያግዙ ሁለት ሰነዶች በማጠቃለያ መድረኩ ላይ ቀርበዋል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ሃላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ መድረኩን ሲያጠቃልሉ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ ውጤታማነት…
Read more

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድ የንቅናቄ መድረክ መካሄድ ጀመረ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድ የንቅናቄ መድረክ መካሄድ ጀመረ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው የንቅናቄ መድረኩን በቡታጅራ ከተማ እያካሄደ ያለው። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ መድረኩን ባስጀመሩበት ጊዜ እንዳሉት ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ብልጽግና ሊያረጋግጡ ከሚችሉ ቁልፍ ተግባራቶች ዋናው የጤና ሥርዓት ማሻሻል ነው። በዚህም…
Read more

የእናቶችና ህጻናት ሞትና የሞት መንስኤዎችን አስመልከክቶ የናሙና ምዝገባ ሥርዓት የማስጀመሪያ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ::

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች ጋር የእናቶችና ህጻናት ሞት እና የሞት መንስኤዎች እንዲሁም አጠቃላይ የበሽታ ሰርጭት የመለየት እና ያሉትን የክትትል ስርዓቶችን ለማጠናከር የናሙና ምዝገባ ስርዓትን (Sample Registration System/SRS/) ለመዘርጋት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የተፈረመ ሲሆን የማስጀመሪያ የዉይይት መድረክም ሰኔ 24/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ…
Read more

የማ/ኢ/ጤና ቢሮ እና የህ/ጤ/ኢ የተቀናጀ የኩፍኝ እና ፖሊዮ ክትባት፤ ስርአተ ምግብ፤ እናቶች እና ህጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻ እንዲሳካ ላደረጉት ጥረት እውቅና ተሰጣቸው

የማእከላዊ ኢትዩጲያ ክልል ጤና ቢሮ እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የተቀናጀ የኩፍኝ እና ፖሊዮ ክትባት፤ ስርአተ ምግብ፤ እናቶች እና ህጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻ እንዲሳካ ላደረጉት ጥረት እውቅና ተሰጣቸው ! ___________ በኢትዮጵያ የተቀናጀ የኩፍኝና የፖሊዮ ክትባት፣ሥነ-ምግብ እና የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻዎች ስኬታማ መሆናቸውን ለመገምገምና እውቅና ለመስጠት ልዩ ስብሰባ ተካሂዷል። ዝግጅቱ ያተኮረው በግንቦት ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ…
Read more

ውል የተገባለት የመድኃኒት ፍላጎት እና አቅርቦት ሥርዓት አተገባበር ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት አለባቸው

ውል የተገባለት የመድኃኒት ፍላጎት እና አቅርቦት ሥርዓት አተገባበር ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት አለባቸው አዲስ አበባ፤ ሰኔ 21/2017(ኢዜአ)፦ ውል የተገባለት የመድኃኒት ፍላጎት እና አቅርቦት ሥርዓት አተገባበር ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት እንዳለባቸው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ በባህል እና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ታደለ ቡረቃ(ዶ/ር) አስገነዘቡ። ውል የተገባለት የመድኃኒት ፍላጎት…
Read more