በምስራቅ ጉራጌ ዞን ዞናዊ የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በእንሴኖ ከተማ አስተዳደር በታቦር አፀደ ህፃናት ትምህርት ቤት ተካሄደ።
ግንቦት 22/2017 ዓ.ም በማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የተገኙት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሰለሞን ጉግሳ በሁለተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከግንቦት 22-25/2017 ዓ.ም ድረስ ለ4 ቀናት ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የሚሰጥ እንደሆነ ተናግረዋል። በሁለተኛው ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ዘመቻ እንደዞን ከ93 ሺ 117 በላይ ህጻናት ለመከተብ ዕቅድ…
Read more