ለሕብረተሰቡ ስጋት የሆኑ በሽታዎችን ቴክኖሎጂ በመታገዝ መቆጣጠር መቻሉን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በወራቤ ዩኒቨርስቲ ተገምግሟል። የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ለገሰ ጴጥሮስ በዚህ ጊዜ እንደተናገሩት ለሕብረተሰቡ ስጋት የሆኑ በሽታዎችን ቴክኖሎጂ በመታገዝ መቆጣጠር መቻሉን አንስተዋል። የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ”PHEM DHS2″ ቀድሞ ተግባራዊ በማድረግ እውቅና ማግኘቱን ነው አቶ ለገሰ የተናገሩት። በዘጠኝ ወራት ውስጥ…
Read more