የወረርሽኝ በሽታዎች ከመከሰታቸው በፊት የቁጥጥር ስራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ
(ሆሳዕና፦ሚያዝያ 24/2017)፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት ምላሽ ዳይሬክቶሬት የ2017 የ9 ወራት አፈጻጸም ግምገማና የህብረተሰብ ድንገተኛ ጤና አደጋዎች ቅኝት እና በመረጃ ስርዓት አተገባበር ዙሪያ የውይይት መድረክ በዱራሜ ከተማ ተካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደገለፁት የክልሉ ጤና ኢኒስቲትዩት በህብረተሰቡ ጤና…
Read more