የዓለም ጤና ድርጅት የሩሲያን የካንሰር ክትባት በተስፋ እየጠበቀ መሆኑን ገለጸ
የዓለም ጤና ድርጅት ሩሲያ የጀመረችውን የካንሰር ክትባት ምርምር እና ሙከራ ውጤት በተስፋ እየጠበቀው መሆኑን በድርጅቱ የሞስኮ ጽ/ቤት ኃላፊ ባቲር ቤርድላይቼቭ ገልጸዋል፡፡ ኃላፊው ክትባቶቹን ለማምረት ከፍተኛ ወጪ እንደሚጠይቅ ጠቅሰው፣ ግኝቱ ግን ከዋጋም በላይ መሆኑን ተናግረዋል። የክትባቱ ጉዳይ ከቁስ በላይ ለሰው ልጆች ተስማሚ ቴክኖሎጂን ለማግኘት ለአሥርተ ዓመታት የተደረገ ወጤታማ ሙከራን ማሳያ መሆኑንም ኃላፊው ጠቅሰዋል፡፡ ለዓላማው መሳካትም ለብዙ…
Read more