30ኛው የሜዲካል ላቦራቶሪ የሙያ ማህበር አመታዊ ሳይንሳዊ ጉባኤና አለማቀፍ የሜዲካል ላቦራቶሪ ባለሙያዎች ሳምንት “ላቦራቶሪ ሕይወት ያድናል!” በሚል መሪ መልዕክት የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በተገኙበት ተከብሯል
30ኛው የሜዲካል ላቦራቶሪ የሙያ ማህበር አመታዊ ሳይንሳዊ ጉባኤና አለማቀፍ የሜዲካል ላቦራቶሪ ባለሙያዎች ሳምንት “ላቦራቶሪ ሕይወት ያድናል!” በሚል መሪ መልዕክት የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በተገኙበት ተከብሯል። የላቦራቶሪ አገልግሎት በግልና በመንግስት ተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር ፈር ቀዳጅ ልምድ ያለው መሆኑን የጠቀሱት የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የኮቪድ ወረርሽን የላቦራቶሪ አቅማችንን ለማሳደግ መልካም አጋጣሚ ፈጥሮልናል፤ አሁንም በትኩረት እየተሰራ…
Read more