የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አመታዊ የጤና ኤክስቴንሽን ፌስቲቫል ተካሄደ
ፌስቲቫሉ “ውጤታማ የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ትግበራ ለብልፅግናችን” በሚል መሪ ቃል በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ተካሂዷል። የበለፀገ ሃገር ለመገንባት የዜጎችን ጤንነት የማረጋገጥ አስፈላጊነት አጽንኦት በመስጠት የመድረኩን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር እንደሻው ጣሰው የተናገሩ ሲሆን፤ ምርታማነትን ለመጨመር የህብረተሰብ ጤናን ማስጠበቅ ወሳኝ ነው ብለዋል። የአገልግሎት ጥራትን በማሻሻል የማህበረሰቡን የአገልግሎት እርካታ ለማሳደግ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች መትጋት…
Read more