የጽዱ ጤና ተቋም ኢኒሺዬቲቭ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሄደ::
በጤና ሚኒስቴር እየተተገበረ የሚገኘው እና የጽዱ ኢትዮጵያ አካል የሆነው የጽዱ ጤና ተቋም ኢኒሺዬቲቭ አፈጻጸም ግምገማ ታካሂዷል፡፡ ለጤናው ዘርፍ ጽዳት መሰረት መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በመድረኩ የገለጹ ሲሆን፤ ንጹህ ጤና ተቋም ኢኒሺዬቲቭ ከጤና ተቋም ባለፈ በቤተሰብ ደረጃ ንጹህ መጸዳጃ ቤትን መገንባትን ያካትታል ብለዋል፡፡ የውይይት መድረኩ በኢኒሽዬቲቩ ትግበራ የጤና ተቋማት ሊያሳኳቸው የሚገቡ ግቦችን በግልጽ ለማስቀመጥ…
Read more